Ayne Logo
AYNE

ድርጅቶ እንደ እናንተ የሚለፋለት ምርጥ
ዲጂታል ማርኬቲንግ ቲም
ያስፈልገዋል

የኢትዮጵያ ንግዶች ጠንካራ ብራንድ እንዲገነቡ፣ ደንበኞቻቸው ጋር እንዲተዋወቁ፣ እና ዲጂታል ትኩረትን ወደ እውነተኛ የንግድ ዕድገት እንዲቀይሩ እናግዛለን።

Growth Engine System v1.0
Phase 01 — Ayne Growth Model

BRAND

Identity & recognition foundation

Phase 02 — Ayne Growth Model

AUDIENCE

Reaching the correct local market

Phase 03 — Ayne Growth Model

ENGAGEMENT

Building interest and trust

Phase 04 — Ayne Growth Model

CUSTOMERS

Converting attention into revenue

Phase 05 — Ayne Growth Model

GROWTH

Scaling systems and repeat value

1 / 5
Active: BRAND
Phase 01 / 05

> BRAND: Identity & recognition foundation.

አቀማመጥ

ጥሩ ንግዶች በሁሉም ቦታ ይገኛሉ። ምርጥ ዲጂታል ንግዶች ግን ይታወቃሉ።

ደንበኞችህ ቀድሞውንም ኦንላይን ላይ ናቸው። ድርጅቶችን ያገኛሉ፣ ብራንዶችን ያወዳድራሉ፣ ውሳኔዎችን ውስነው ይገበያያሉ ፣ ለድርጅቶት። አይኔ በዚያ ትክክለኛ ቅጽበት ንግድዎ ዝግጁ አድርገን ከአዳዲስ ደንበኞች ፊት መድረሱን እናረጋግጣለን።

5.0 Star Verified

በአይኔ ዲጂታል ማርኬቲንግ አገልግሎቶች ረክተዋል? በ Google ላይ ደረጃ ይስጡን

ትክክለኛ የደንበኞች ምስክርነቶችን፣ የቢሮ መገኛችንን እና የተሟላ መረጃችንን በ Google Business Profile ላይ ይመልከቱ።

Google Business Profile ይጎብኙ
አቅሞቻችን

ለዕድገትዎ ኋላ ያለውን ዲጂታል ሞተር እንገነባለን።

01

BRAND

Build a brand people recognize, trust and remember.

  • Brand strategy
  • Visual identity
  • Positioning
  • Brand systems
02

DIGITAL

Create the digital presence your business deserves.

  • Websites
  • Social media presence
  • Digital platforms
  • Digital experiences
03

GROWTH

Turn attention into engagement, leads and customers.

  • Content strategy
  • Social media marketing
  • Digital campaigns
  • Lead generation
  • Audience growth
04

STRATEGY

Know what to do, why you're doing it and what comes next.

  • Digital strategy
  • Market positioning
  • Growth planning
  • Campaign strategy
ዘዴያችን

ፖስት ከማድረግ አንጀምርም።
ቢዝነሱን ተረድተን ለእናንተ የሚሆን ዲጂታል ስትራቴጂ እናዘጋጃለን።

Method Phase 01

UNDERSTAND

የንግዱን፣ የገበያውን ተመልካች፣ የገበያውን ሁኔታ እና ድርጅቱ አሁን ያለውን የዲጂታል ገጽታ መረዳት፣

ማንነት

በኢትዮጵያውያን የተመሰረተ ኤአይ። ለኢትዮጵያውያን ድርጅቶች እድገት የተሰራ።

ኢትዮጵያ ሥራ የምንሠራበት ቦታ ብቻ አይደለም። የምንረዳው ገበያ ነው። ሰዎቹን፣ መድረኮቹን፣ ባህሉን፣ ዕድሎቹን እና የኢትዮጵያ ንግዶች ዕድገት ሚስጥሮችን እናውቃለን።

"የገበያ ግንዛቤ + ዘመናዊ ዲጂታል ደረጃ።"

ኢትዮጵያ

አዲስ አበባ እና ከዚያ ባሻገር

ከአካባቢው ገበያ ጋር የተጣጣሙ ዲጂታል ዕድገት መፍትሄዎች እናቀርባለን።

የስራ ምሳሌዎች

ስለ ዲጂታል ዕድገት ከመናገር ያለፈ ነገር ሠርተናል።

የንግድ ችግር መፍቻ ችሎታ እናሳያለን። እውነተኛ ፕሮጀክቶች፣ እውነተኛ ስልቶች፣ ጠለቅ ያለ ውጤት።

Qatar Doha Night & Album Release Campaign
Creative & Brand Design
LOGE Night Life, Tednet, Diamondየፈጠራ ዲዛይን ስራ

የኳታር ዶሃ ናይት እና የአልበም ምርቃት ፕሮሞሽን ካምፔይን

በኳታር ዶሃ ለሚካሄዱ ከፍተኛ የሙዚቃና መዝናኛ ሁነቶች የተዘጋጁ ማራኪ የብራንድ እና የፖስተር ዲዛይኖች።

#የክስተት ብራንዲንግ#ታይፖግራፊ#ፖስተር ዲዛይን#መዝናኛ
ፈተናው

በኳታር የሚገኙ ታዳሚዎችን የሚስብ፣ ጥራት ያለውና ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የሌሊት መዝናኛ እና የአልበም ምርቃት ማስተዋወቂያ ማዘጋጀት።

አቀራረቡ

ጥቁር ጭብጥ ያለው ከፍተኛ ጥራት ያለው የከለር ቅንብር፣ የታዋቂ ከያንያን ምስል ጎልቶ እንዲወጣ ማድረግ እና የአጋር ድርጅቶችን ሎጎ በግልፅ ማስተዋወቅ።

ውጤቱ

ከፍተኛ የትኬት ሽያጭ እና ማህበራዊ ሚዲያ ላይ የተሳካ ተደራሽነት ማስመዝገብ።

Digital Campaign & Event Branding Portfolio
Creative & Brand Design
Multi-Client Showcaseየፈጠራ ዲዛይን ስራ

የዲጂታል ካምፔይን እና የኢቨንት ብራንዲንግ ፖርትፎሊዮ

ለተለያዩ ሁነቶች፣ የሞባይል መተግበሪያዎች እና ሳምንታዊ ፕሮግራሞች የተሰሩ ማራኪ የዲጂታል ማስተዋወቂያ ግራፊክሶች።

#ዲጂታል ካምፔይን#የኢቨንት ግራፊክስ#የመተግበሪያ ማርኬቲንግ#ሶሻል ሚዲያ
ፈተናው

ለተለያዩ ተቋማትና ፕሮግራሞች የተለያየ ማንነት ያላቸውና ትኩረት የሚስቡ የማህበራዊ ሚዲያ ዲዛይኖችን በተከታታይ ማቅረብ።

አቀራረቡ

ከፍተኛ ንፅፅር ያላቸው ቀለማት፣ በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ ቋንቋዎች የተዋቡ ፅሁፎች እና የባህልና ዘመናዊነት ቅንጅት መጠቀም።

ውጤቱ

የኦርጋኒክ ተሳትፎን ማሳደግ እና የሞባይል አፕሊኬሽን ጭነቶችን በከፍተኛ መጠን መጨመር።

Social Media Growth & Short-Form Video Campaign
Social Media & Video Production
Glow Ethio Turkey (Skincare & Aesthetic Center)ተለይቶ የቀረበ የስራ ውጤት

የሶሻል ሚዲያ ዕድገት እና የአጫጭር ቪዲዮዎች ካምፔይን

የቆዳ እና ውበት ህክምና ማዕከሉን ኦንላይን መገኘት በቲክቶክ፣ ፌስቡክ ሪልስ እና ኢንስታግራም ላይ በተሰሩ አጫጭር ቪዲዮዎች ሙሉ ለሙሉ መቀየር።

Post Views
6.3M
+120.59% growth
Profile Views
82.1K
+101% growth
Total Video Likes
200.2K
+150.7% growth
Total Account Likes
1.2M
#አጫጭር ቪዲዮዎች#ቲክቶክ እና ሪልስ#የብራንድ እምነት#ፈጣን ዕድገት
ፈተናው

ደንበኞች ስለ ቆዳ እንክብካቤ እና ውበት ህክምና ያላቸውን ግንዛቤ እና እምነት ማሳደግ እንዲሁም አዳዲስ ደንበኞችን ወደ ማዕከሉ መሳብ።

አቀራረቡ

በቲክቶክ እና ሪልስ ላይ እውነተኛ የህክምና ሂደቶችን፣ ከትዕይንት በስተጀርባ ያሉ ስራዎችን እና ትምህርታዊ አጫጭር ቪዲዮዎችን ማዘጋጀት።

ውጤቱ

6.3M+ የቪዲዮ እይታዎች፣ 1.2M+ ላይኮች እና 139.7K+ ተከታዮችን በማፍራት የደንበኞች ቀጠሮዎችን በእጥፍ ማሳደግ።

Educational Content & Short-Form Video Production
Social Media & Video Production
Exceed Training Instituteተለይቶ የቀረበ የስራ ውጤት

የትምህርት ይዘት እና የአጫጭር ቪዲዮዎች ፕሮዳክሽን

የስልጠና እና የሙያ ማረጋገጫ ፕሮግራሞችን ወጣቶችን በሚስብ እና በቀላሉ በሚገባ አጫጭር የቪዲዮ ይዘቶች ማስተዋወቅ።

Target Audience
Youth & Students
Format Focus
Short-Form
Primary Objective
Enrollments
#ትምህርት#ቪዲዮ ፕሮዳክሽን#የወጣቶች ተሳትፎ#የተማሪዎች ምዝገባ
ፈተናው

ውስብስብ የሙያ ስልጠናዎችን ለወጣቶች ግልጽ በሆነ እና ፍላጎታቸውን በሚያነሳሳ መልኩ በዲጂታል ቻናሎች ማስተላለፍ።

አቀራረቡ

የኮርሶችን ይዘት የሚያብራሩ አዝናኝና ትምህርታዊ አጫጭር ቪዲዮዎች፣ የተማሪዎች ምስክርነቶች እና ጥያቄና መልስ ይዘቶችን ማዘጋጀት።

ውጤቱ

የተቋሙን ተደራሽነት ማሳደግ እና አዳዲስ የኮርስ ተመዝጋቢዎችን ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ መጨመር።

ለምን አይኔ?

ለምን ከኛ ጋር ይሰሩ?

We think beyond the post.

Content is a tool. Business growth is the objective.

We combine creativity with analysis.

Ideas become stronger when they're informed by evidence.

We understand the Ethiopian market.

Global digital practices don't always work the same way here.

We build systems, not temporary campaigns.

Our goal is to leave businesses with a stronger digital foundation.

መሠረተ ልማት

የሰፊ ዲጂታል ኤኮሲስተም አካል።

አይኔ የዲጂታል ዕድገት ጉዞ የተለያዩ ክፍሎችን የሚያጠናክሩ ልዩ ድርጅቶች ጋር አብሮ ይሰራል።

Phase 01: Intelligence

Ethio Digitals

Analyzing digital presence and mapping critical growth opportunities in the Ethiopian market.

Analyze site
Core: Execution & Strategy
Ecosystem Protagonist

AYNE

We work directly with businesses to build high-converting brands, modern websites, and systems that scale.

Phase 03: Capability

Yared Tech School

Training and developing premium digital and technology skills for tomorrow's builders.

Explore school
INTELLIGENCE → STRATEGY → EXECUTION → CAPABILITY
ዘርፎች

የተለያዩ ንግዶች። የተለያዩ ፈተናዎች። አንድ የዕድገት አስተሳሰብ።

Real Estate
Education
Professional Services
Retail & Consumer
Technology
Hospitality
ግምቶቻችን

በኢትዮጵያ ዲጂታል ገበያ ውስጥ የምናየው።

ሁሉንም ጽሑፎች ይመልከቱ →

Why having a Facebook page isn't a digital strategy

Relying on a single profile leaves your business vulnerable. Learn how to construct an independent digital engine.

ጽሑፉን ያንብቡ

The state of digital marketing in Ethiopia

An analytical breakdown of consumer patterns, connectivity benchmarks, and high-impact platforms.

ጽሑፉን ያንብቡ

Why Ethiopian businesses lose customers online

Common friction points on local websites and social messaging pipelines, and how to fix them.

ጽሑፉን ያንብቡ
Integrated Tech & Talent Network

Digital Ecosystem & Talent Network

Our campaign teams are trained via YTS hands-on programs and execute strategy using real-time insights from Ethio Digitals.

Talent & Software AcademyCertified Graduates

Engineering & Digital Marketing Talent by Yared Technology School

Ayne hires software developers, UI/UX designers, and growth marketers trained directly through YTS's production-grade engineering and digital academy programs in Addis Ababa.

✓Full-Stack Web & Mobile App Engineers
✓Certified Digital Growth & Campaign Specialists
Official Education NodeVisit Academy Node →
AYNE
Core Agency Node

Strategic Execution

Combining YTS software talent with Ethio Digitals audience intelligence for Ethiopian businesses.

Work With Us →
Analytics & Intelligence EngineLive Data Audit

Analytics & Brand Intelligence Powered by Ethio Digitals

Our customer acquisition campaigns and brand positioning strategies rely on continuous digital engagement audits, consumer sentiment analysis, and market metrics provided by Ethio Digitals.

✓Real-time Market & Consumer Sentiment Audits
✓Digital Performance & Benchmark Verification
Official Analytics PartnerExplore Intelligence Hub →
አሁን ይጀምሩ

በተለየ መንገድ ለማደግ ዝግጁ ነዎት?

ንግድዎ አሁን ያለበትን ቦታ ይንገሩን። ቀጥሎ ሊሄድ የሚችልበትን ቦታ ለመወሰን እናግዝዎታለን። ውስብስብ ቅጾች የሉንም። ለጅምላ ድርጅቶች የተሰሩ መፍትሄዎች የሉንም።
ስለ ንግድዎ ልዩ ዕቅድ ኑ እንነጋገር።